ዕድገት በሴቶች ወይም በወንዶች ሰውነት ውስጥ ያለ ሂደት ሲሆን፣ ይህም የመራቢያ አካላትን ያካትታል። ይህ የዕድገት ለውጥ በሴቶች ላይ ከ8 ዓመት እስከ 13 ድረስ፣ በወንዶች ላይ ደግሞ ከ9 ዓመት ...